Dag Heward Mills: 592 books

Cover of ላለው ይሰጠዋልና፤ ከሌለውም ያው ያለው እንኳ ይወሰድብትል
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ኢየሱስ ክርስቶስ ብልጽግናንና ሀብትን የሚገዛውን አስደንጋጭ መርህ ገልጦልናል፡፡ ያለው ይበልጥ ይኖረዋል! እንዴት አግባብ ያልሆነ ነገር ይመስላል! ሆኖም ግን በየእለቱ በፊታችን የሚሆነው...
Cover of አጋንንቶች እና እነርሱን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 28, 2016

በዚህ ዓይነተኛ አዲስ የዳግ ሂዋርድ-ሚልስ መጽሐፍ ውስጥ የአጋንንቶች አሠራር ተጋልጧል፡፡ የጌርጌሴኖኑ በርኲስ መናፍስት ተይዞ የነበረ ሰው ምስክርነት በመጠቀም፣ በአጋንንቶች እና ርኲስ መናፍስት ላይ ድል የሚገኝበትን መንገድ ያሳያል፡፡
Cover of ትእቢተኞች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: August 17, 2018

ትእቢት በብዙ አመታቶች ውስጥ የሰውን ዘር ያጠቃ ገዳይ መርዝ ነው። ትእቢት የማይታ ስለሆነ ትልቅ ሽብር ያስነሳል። ይህን አደጋ ልንዋጋው የምንችለው እንዴት ነው? በትህትና ክትባት ነው!...
Cover of መጽሐፍ ቅዱስን በልብ ለማስታወስ ማጥኛ መጽሐፍ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: August 14, 2018

በዚህ ለየት ያለ ምጽሐፍ ውስጥ በልብ የሚጠኑ ቁልፍ የሆኑ የምጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ታገኛለህ። ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በልቡ ይዞ ነበር፤ እኛም ማድረግ አለብን! የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን...
Cover of የድል ሚስጢር
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: November 8, 2018

ለእያንዳዳችን ሀይወት ውጣ ውረድ አልው። በአብዛኛው ጊዜየሚያጋጥሙንን ችግሮች እንድንወጣቸው የሚያስፈልገን ጥበብን በመለማምድ ነው። ጥበብ ችግርን ተቋቁመን ወደ ተአምራታዊ ሀይወት...
Cover of ቤተ ክርስቲያን መትከል
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ቤተ ክርስቲያናትን መትከል ካሪዝማቲክ በሆኑ አገልጋዬች ዘንድ በሰፊው የተለመደ ክስተት ነው፡፡ የቀደምት ደቀ መዛሙርት ዋና እንቅስቃሴ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ስኬታማ የቤተ ክርስቲያን...
Cover of የኢየሱስ ደም፣ የደሙ ኃይል
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

መጽሐፍ ቅዱስ ስለተለያዩ የደም ዓይነቶች ይናገራል፤ የፍየሎች ደም፣የበጎች ደም፣የእርግቦች ደም! እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ካለ ደም ሥርየት የለም ይላል። በመሆኑም እነዚህ የተለያዩ...
Cover of ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: November 8, 2018

ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው የሚለው ጥልቅ አባባል ኢየሱስ ለአስራ ሁለቱ ደቀመዛሙርቶች የተናገረው ነው። ብዙዎቻችን በዲያብሎስ ተጠቅተናል፤ ምክንያቱም ሽፍንፍኑን መግለጽ እና የእጆቹን...
Cover of ይቅርታ ማድረግ አቀለለው
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: October 30, 2018

ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት። እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁም...
Cover of መርገሞችን እንዴት ማክሸፍ ይቻላል
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: January 15, 2019

ይህ የሚያስደንቅ መጽሐፍ እየሰራ ያለውን መርገም እንድንቋቋም እና ታላቅነትህን እየተዋጋህ ያለውን መርገም ጸጥ ማሰኘት እንድትችል ይረዳሃል። ማንም ብትሆን እግዚአብሔር ላንተ ትልቅ...
Cover of የትህትና ቀመር
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 28, 2016

ትህትና /እራስን ማዋረድ/ በጣም አስፈላጊ የሆን መንፈሳዊ ጥራት ነው፡፡ ጥቂት ሰዎች ስለዚህ ዝነኛ ነገር ግን በጣም አስፈላጊ መንፈሳዊ ጥራት ስለሆነው ለመፃፍ ደፍረዋል፡፡ በዚህ የሚስብ...
Cover of ታማኝነት እና ታማኝ አለመሆን
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ታማኝነት ለመሪዎች የእግዚአብሔር የቅድሚያ መለኪያ ቢሆንም እንኳን ፣በእዚህ ርዕስ የተጻፉ ጥቂቶች ናቸው፡፡ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ በዚህ መጽሐፉ፣ የቤተክርስቲያኖች በመጽናት ማደግን አስመልክቶ...
Cover of አደገኞች ልጆች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ይህ መጽሐፍ ሊያነቡት ግድ ለሚላቸው አገልጋዮች ሁሉ ከዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የተገኘ ሌላ ስጦታ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ በአባትና በልጅ መካከል ያሉትን ውስብስብ ግንኙነቶች ስለመወጣት ያሉ ጥያቄዎችን...
Cover of የእረኝነት ጥበብ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

የእግዚአብሔር መንጋ እረኛ ከሆንህ፣ በዚህ በሚገባ በተጤነ ሥራ በከፍተኛ ሁኔታ እገዛ ታገኛለህ፡፡ እነኚህ ገፆች ዝርዝር እና በጥንቃቄ የተመረጡ መመሪያዎችን ይዘዋል፡፡ ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ...
First 30 31 32 33 34 35 3637 38 39 40 41 42 Last
We use our own "cookies" and third party cookies to improve services and to see statistical information. By using this website, you agree to our Privacy Policy