Dag Heward Mills: 592 books

Cover of ሌሎች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: August 14, 2018

መጽሐፍ ቅዱስ በፊሊጵስዮስ ፪፡፬ ላይ “እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ።” ይላል። በዚህ ይጊዜው መጽሐፍ ውስጥ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ከራስህ ማሰብ...
Cover of ትተውህ የሚሄዱ ሰዎች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ትተውህ የሚሄዱ ሰዎች ሊያጠፉህ ይችላሉ፡፡ ሰዎች ትተውህ በሚሄዱበት ጊዜ ባንተ ላይ የሚመጣብህ መቆዘም፣ ግራ መጋባትና ጭንቀት በቃላት ሊገለፅ አይችልም፡፡ ይህ መጽሐፍ ሰዎች ትተውህ...
Cover of አሥር የመጋቢምች ዋና ዋና ስህተቶች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

መጽሐፍ ቅዱስ ሁላችንም እንደምናጠፋ ይነግረናል- መጋቢዎችም የተለዩ አይደሉም፡፡ ጥፋቶች ወደኋላ እንጂ ወደፊት እንድንራመድ አያደርጉንም ፡፡አንድም ጥፋት ከስኬትህ ሊያቆምህ ይችላል፡፡...
Cover of ዛፉ እና አገልግሎትህ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: August 14, 2018

ብዙዎቻችን መልካሙን እና ክፉውን ስለያዘው ዛፍ ብዙ አናውቅም። የምናስበው ለአዳም እና ለሔዋን የደረሰባቸው መጥፎ ነገር ሆኖ እኛ ያመለጥነው ይመስለናል። መልካሙን እና ክፉውን ከያዘው...
Cover of እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: November 8, 2018

ለአዲስ አማኞች ስለ ድነታቸው መሰረታዊውን ነገር እና አዲሱን ህይወታቸውን የሚመራውን መርሆዎች ማወቅ አስፈላጊ ነው። ለአዲስ አማኞች እውነታዎች የሚለው የተቀረጸው፤ ለአዲስ ክርስቲያኖችን...
Cover of ሰይመው! ይገባኛል በል!! ውሰደ!!!
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 28, 2016

ይህ በጌታ የተሰጠ ማረጋገጫ ለዚህ አዲስ እና ኃይለኛ መጽሐፍ “ሰይመው፣ ይገባኛል በል፣ ውሰድ!” መሰረት ነው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ ቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ አማኙ መንፈሳዊ፣ አካላዊ...
Cover of ውበት አውሬው እና መጋቢው
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: January 16, 2019

ለመጋቢዎች እና ለመጋቢዎች ሚስቶች የተለየው መጽሐፍ በመጨረሻ ይኸው መጣ! መጋቢዎች ወይም የመጋቢዎች ሚስቶች ካልሆናችሁ ይህ መጽሐፍ አይመለከታችሁመ! ይህን ምጽሐፍ ለማንበብ መስፈርቱን...
Cover of ወደ ቅባቱ የሚያደርሱ እርምጃዎች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

መቀባት ትፈልጋለህ? በዚህ ታሪካዊ መጽሐፍ ውስጥ፣ ዶ/ር ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ቅባቱን ለመቀበል የሚያስችሉ በርካታ እርምጃዎችን ያካፍላሉ፡፡ ይህ መጽሐፍ በጣም በእርግጠኝነት ለአንተ እና...
Cover of የሚከሱህ ሰዎች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ምናልባት በሕይወትህ ከሚያጋጥሙህ ታላቅ ጠላቶች ውስጥ ‘በወንድሞች መካከል ያለ ከሳሽ’ ነው፡፡” ይህ የክስ መሣሪያ እንዴት እንደሚጠመድብህ እና እንዴትስ ልታሸንፈው እንደምትችል ይህን...
Cover of መልካም ጄነራል
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: August 14, 2018

በምድር ላይ የሰው ሕይወት ሰልፍ እንደሆ ታውቃለህን¬? በጦርነት ውስጥ መሆን ብትፈልግም ባትፈልግም ያለንው በጦርነት ውስጥ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር የሰው ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ነው ይላል።...
Cover of የአገልግሎት ጥበብ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

ጥበብን ማዳበር ችሎታን ወይንም ክህሎትን ማዳበር ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ሞገስ አዋቂ ለሆኑት ትመጣለች ይላል። የአገልግሎትም ሥራ ትልቅ ችሎታን ይጠይቃል። ይህ « የአገልግሎት...
Cover of ዝንጉዎቹ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 27, 2016

አመጸኛ ሰዎች የተደረገላቸውን ነገር አያስታውሱም፣ ብዙ ጊዜም የተወሰኑ ነገሮችን ለመዘንጋት ይመርጣሉ፡፡ ጌታ ለይሁዳ ያደረገለትን ነገር አላስታወሰም፣ ከኢየሱስ ያያቸውንና የሰማቸውንም...
Cover of መንፈሳዊ አደጋዎች
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: July 28, 2016

ክርስቲያን በብዙ አደጋዎች፣ እንቅፋቶችና ወጥመዶች መካከል ነው የሚመላለሰው፡፡ ይህ መጽሐፍ በእኛ ላይ ክፋት ለማድረግ፣ ለመጉዳትና ለማጥፋት አድፍጠው የሚጠባበቁትን በርካታ ስልታዊ...
Cover of ድነትን እንዴት ልትሰብክ ትችላለህ
by Dag Heward-Mills
Language: Amharic
Release Date: November 8, 2018

በድሮ ጊዜ የነበሩት ነቢያቶች ለኛ የትገለጠውን ታላቁን ድነት አጥብቀው ይፈልጉት እንደነበር ታውቃለህ­?ይህ ድነት ለሰው ልጆች እንዴት እንደሚደርስ መገመት አይችሉም ነበር…እኛ ግን ይህን...
First 29 30 31 32 33 34 3536 37 38 39 40 41 Last
We use our own "cookies" and third party cookies to improve services and to see statistical information. By using this website, you agree to our Privacy Policy